ሰላም ሰዎች ከሀገር ለመውጣት እና ኑሮዬ ሌላ ሀገር ከሌላ ህዝብ እና ባህል ጋር ለማድረግ እያሰብኩ ነው። may if i find my happiness there 😔 ቤት ንብረቴን ሽጬ ነው የምሄደው። እና እስከ 15 ሚሊዮን ብር ነው ይዤ የምሄደው። ይሄ ነገር የሚመለከታቸውን ድርጅቶች ወይም ባንኮች ጋር ሄጄ ምንም የጠየኩት መረጃ የለም። i just wanted to start my question here.. እና እዚ ለየትኛውም አጭር ጊዜ ለመቆየት የሚሆን ፍላጎት የለኝም። እና processu በአንድ ወይ በሁለት ወር ሊያልቅ የሚችል አሪፍ ሀገር ንገሩኝ። እኔ አይምሮዬ ውስጥ ያለችው USA ናት ።ግን በአጭር ጊዜ ውስጥ አያልቅም። 🙏 i m sick and tired of this country.. i never smiled for decades..
Oct 22, 2023Visa egehe satsegba bafit mnm bateshex xeru naw ka hulate yaxa endathone
Oct 22, 2023