ሰላም ቤተሰቦች በጣም የምወዳት ፍቅረኛ አለቺኝ እና በቃ ትክክለኛዋ ሴት እንደሆነች ተሰምቶኛል እና ላገባት አሰብኩ ግን ደሞ በእቅዴ መሰረት አሁን ማግባት አላሰብኩም ነበር 26 አመቴ ነው ጥሩ ገቢ አለኝ ቢያንስ እስከ 30 ብቆይ ብዬ አስብ ነበር ግን ምፈልጋት አይነት እናት የሆነች ሴት አገኘሁ እና ምን ላድርግ ለማግባትስ ምን ምንድነው ፕሮሰሱ ግራ የገባው ነገር ሆነብኝ እኮ
Oct 21, 2023ere sergun plan sitaderg rasu 1d 2 amet silemiyalf atasb 😁 talk to ur fam mnamn
Oct 21, 2023