Hi. የ2015 enterance ተፈታኝ ነበርኩኝ። አልፊያለሁ ግን እኔና ቤተሰቦቼ ከጠበቅነው አንፃር ውጤቴ በጣም ያስደነግጣል። እኔ ወደ ውጪ ሄጄ ነው መማር የምፈልገው(በscholarship) ስለዚህ እዚህ ዩኒቨርስቲ መግባቴ ጥቅም ስለሌለው ወደውጪ እስክሄድ እንደገና በprivate ለመፈተን እያሰብኩ ነበርና ይቻላል ወይስ አይቻልም? አመጣለሁ ብዬ ያሰብኩትን ስላላመጣሁ ውጤት ከወጣ ጀምሮ እስካሁን እራሴን እየወቀስኩ ነውና በፈጠራችሁ በቀናነት መልሱልኝ አመሰግናለሁ🙏።
Oct 21, 2023Awo techilaleh gbi gebto teftone wetet yashashaleh 1 jels awkalew ahun adis ngr kalameta biranu nega🥸
Oct 21, 2023