#society
እኔ እምላችሁ ግን ሰሞኑን ሁሉም ሰው ስለ suicide እና Depression ብቻ ሚያወራ አሰየመሰለኝ ያለው እኔን ብቻ ነው? ሁሉም ሶሻል ሚዲያ ላይ ውጥረት ውስጥ እንዳሉ ሚያመላክት ፎቶ እና መልዕክት ነው ማየው የእውነት ሰዉ እንደዛ እየተሰማው ነው ወይስ ለማወዛገብ ነው? አሁንስ ያስፈራል ሶሻል ሚዲያው ሁላ እዚህ ግሩፕ ላይ ራሱ ሚጠየቁት ጥያቄዎች ብዙዎቹ ከዚህ ጋር ይቀራረባሉ
Oct 20, 20234 engagements