Aman_Y160
#other
selam selam በናታቹህ መልስ ስጡኝ። አዲስአበባ ውስጥ ለ software ሚያስተምሩ የግል አሉ ? ከሌሉ ለ computer science የሚሆን የግል ትምህርት ቤት የቱ ይሻላል ለጃክሮስ ሰአሊተ ምህረት ሚቀርብ ? በዚ ሰአት ስራ እየሰራሁ ከመንግስት ዩኒቨርስቲ ወደ ግል ዩኒቨርስቲ ቀይሬ ብማር ይሻላል ወይስ የመንግስት ዩኒቨርስቲ ላይ ብቻ ት/ቴን እስካጠናቅቅ ዝም ልበል ?
Oct 20, 20235 engagements