እድሜ ልኩን ገንዘብ ለማግኘት የተለያዩ ነገሮችን ሲሞክር ከኖረ በኋላ ጭራሽ የሰው ጥገኛ ሆኖ ለቀረ ባለዕዳም ጭምር ለዚህም መቀጣት እንዳለበት ራሱን ማጥፋት ፍትህ ለሚመስለው መኖሩን በምክንያት ለሚያስደግፍ (ወይም የእሱ መኖር የሚወሰነው ገንዘብ ሲኖረው ብቻ) ለሚመስለው ከሌለው መሰቀል እንዳለበት ለሚያምን ሰው ...ሀሳብ ማስቀየር ባልፈልግም መኖር እየፈለገ program በተደረገው ምክንያት ራሱን ሲያጠፋ ዝምብዬ ማየት አልፈለኩም ... እና እዚህ ግሩፕ ሊያግዘኝ የሚችል ሰው አለ ወይም የሆነ ሀሳብ ያላችሁ...
Oct 20, 2023👍 keep going 👌.... gn dmo judge lemadreg mechekol teru aydelem dersobeh mayawk kehone biyans beza sew "ጫማ" west mejemerya erasehn askemt berase inbox kaderekew ye typing agelalets sehetet selayew nw... berat or berchi🤙💪
Oct 20, 2023