Anouymous485
#education
በጣም ስለጨነቀኝ ነው የምጠይቃችሁ elementary እያለሁ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ ግን high school ላይ ለትምህርት ግድ ከማይሰጣቸው ልጆች ጋር መዋል ጀመርኩ እና በትምህርቴ እየቀነስኩ መጣሁ አሁን ላይ የበፊቱን ማንነቴን እየመለስኩት ነው 1yr University ነኝ እና department ልንመርጥ ነው እና Accounting ነበር የምፈልገው entrance maths ከ 50 በታች ነው ያለኝ እና ለስራ ቅጥር የዲግሪው ውጤት ብቻ ነው የሚያዩት ወይስ የበፊቱንም educational background matter ያደርጋል አሁን ላይ 3.7 አለኝ ምን ትላላችሁ በፊት ላይ maths ላይ ጥሩ አልነበርኩም
Oct 20, 20237 engagements