ለመጀመሪያ ጊዜ አፍቅሬ ተጎድቻለሁ። ልፍስፍስ መሆን አልፈልግም። መለኞች መላ በሉኝ❤️
Oct 20, 2023Bro leave her alone. accept that she's not ur anymore so respect ur self let hurt walk away now ላንተ ላልተጨነቀች ሴት በፍፁም አትጨነቅ አንተን ጎድታህ ሄዳ አሁንም ትጨነቅላታለህ ende if u stay u hurt more than ever so ከነጭራሹ አታውራት። otherwise ልረሳት አልቻልኩም bla bla bla.. ብለህ ሌላ ጥያቄ ይዘህ መምጣትህ አይቀርም bruh focus on ur self
Oct 20, 2023