#other
place managment lay gobez yehone sew mn aynet sra mesrat ychlal ለምሳሌ sewoch adis bet sigebu እቃቸዉን በአሪፍ መንገድ በማስተካከል ከቤቱ ስፋት እና ጥበት አንፃር ለቤቱ ዉበት በሚሆን መልኩ ማስተካከል በአጭሩ እቃን በአግባቡ ባለ ማስተካከል የሚመጣ የቤት መጣበብ እና ክብድ የማለት ስሜት ችግርን መቅረፍ የሚችል ሰዉ ምን አይነት ስራ መስራት ይችላል?
Oct 20, 20231 engagements