#education
Pls ምታውቁ ከሆነ እርዱኝ 🙏🙏 High school grade 12 ነኝ እና አሁን ላይ አ.አበባ highschool ማስቀየር አለብኝ የግዴታ so ሰው ስጠይቅ 1semister መጨረስ አለብህ አሉኝ እና አሁን ከግማሽ ማስቀየር አይቻልም?? And also እንዴት ነው ማስቀየር ምችለው ከተቻለ?
Oct 20, 20230 engagements

Oct 20, 2023