Ayuman70
#relationships
Selam F እኔ የመቀሌ ልጅ ነኝ በጣም ምወደው ፍቅረኛዬ ነበር ከ ጦርነቱ በኋላ እኔ ወደ አአ መጣሁ እና በጦርነቱ ጊዜ እንደሞተ ነገሩኝ በጣም አዘንኩ አለቀስኩ ፈጣሪ የሚወደውን አድርጓል ብዬ ተስፋ ቆረጥኩ ከዛ በኋላ ሌላ ፍቅረኛ ያዝኩ በጣም እንዋደዳለን ነገር ግን የቀደሞ ፍቅረኛዬ አለሁ ብሎ ደወለልኝ ደነገጥኩ በጣም እወደዋለሁ ያሁኑ ፍቅረኛዬንም እወደዋለሁ what shall I do😪😪😡
Oct 19, 202317 engagements