HaNIS224
#business
ሰላም ሰዎች ላርጎ ለማምረት ሙሉ ሚያስፈልገኝ ነገር ምንድነው ሙሉ መረጃ ፈልጌ ነው ተባበሩኝ እቃዎቹን መርካቶ የት ተራ መግዛት አለብኝ ተቁሙኝ አመሠግናለው::
Oct 19, 20232 engagements
ሰላም ሰዎች ላርጎ ለማምረት ሙሉ ሚያስፈልገኝ ነገር ምንድነው ሙሉ መረጃ ፈልጌ ነው ተባበሩኝ እቃዎቹን መርካቶ የት ተራ መግዛት አለብኝ ተቁሙኝ አመሠግናለው::
Oct 19, 2023first course wised zm blek mix letregew kagegek
Oct 19, 2023ከ ኮርሱ በዋላስ ምንድነው ሚያስፈልገኝ
Oct 20, 2023