ሰላም ሰዎች ዶርም ጀለስ አለ እና በተዳጋጋሚ መፅሀፍ ቅዱስ በግእዝ ነው የወረደው እየሱስ ኢትዮጵያዊ ነው እና በቃ የክርስትና base ኢትዮጵያ ናት እና ሀገሪቱ የኛ ናት በቃ ማይለው ጉድ የለም እና መጨቃጨቅ ሰለቸኝ ከምር የተማረ ሰው ነው ግን የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ ክዶዋል ብቻ ብዙ እውነት ይሆን እያልኩ አስብንና የፃፉት ሰዎች ማቲዮስ ሉቃስ ኢትዮጵያዊ ናቸው ግራ ገባኝ መልሱልኝ በቅንነት
Oct 19, 2023Is he amhara?? Kehone atkerakerwu yetemare yelachewum be dedebnachewu newu miamnut!! Ye Segtnachewu tg lay nachewu😫
Oct 19, 2023