Aman_Y160
#education
* ወንድሞቼ ምታቁ ካላቹ መልሱልኝ! እኔ መቀለ ዩኒቨርስቲ የመጀመርያ አመት common course ወስጃለሁ። electrical engineering እንደደረሰኝ ነው ጦርነቱ የተከፈተው። በአጠቃላይ አንድ አመት ኮመን ኮርስ ተምረን ወደ ሁለተኛ አመት ልንሸጋገር ስንል ነው ጦርነት የተከፈተው ከሁለት አመት በፊት። አሁን መቀለ ሄጄ የአንድ አመት የተጠቀምኩበትን የምግብ የመኝታ ክፍያ ፈፅሜ student copy ወይም የአንድ አመት የተማርኩትን ውጤት ተቀብያለሁኝ። ይህንን የኮመን ኮርስ ውጤት ይዤ በቀጥታ ኮመን ኮርስ ሳልማር የፈለኩትን ዲፓርትመንት ( computer science ) በግል አዲስአበባ መማር እችላለሁ?
Oct 19, 20232 engagements