ሰላም ሰዎች እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ እንደሚመስለኝ እዚ ግሩፕ ውስጥ 95% ወጣት የሚባል ነው እና በተለይ በዚህ አመት እየጎላ ስለመጣው suicide ራስን ማጥፋት በወጣቶች ላይ እየታየ ነው በየቤቱ ማንም ሳያውቅ የሚጠፋትን ቤት ይቁጠራቸው ግን እንደቀልድ social media ላይ ተናግረው ስለሚሞቱት ሰዎች አስባችሁ ታቃላችሁ i don't know mn feel eyaregu endehone and i know yihe gze betam kebad endehone በትምርት,ስራ,ሀገሪቷ በራሷ..gn ke social media + ከምንቀርባቸው sewoch mefthe yemnfelgew those ppls sayredun sikeru yasebnewun lemadreg yemnrotew lemndn nw lemn fetarin medegef akaten ?? በጣም እያስደነጠኝ ያለው ሌላው ግን ሰሞኑን በዙርያየ የምሰማውና even ኮሜንቹ ሁሉ suicide sin bayhon majority ppl አሁን ካለበት ጭንቀት የሚያመልጠው በዚህ መንገድ እንደሆነ ነው የሚያስበው 😞 ለምን እዚች ምድር ላይ ፈልገን አልተወለድንም ፈልገንም አንሞትም ሁሉም መብት በባለቤቱ እጅ ውስጥ ነው ፈጣሪ የሰጠውን መውሰድ የሚችለው እሱ ብቻ ነው እባካችሁ ፀልዮ ለኔም ለናንተም ይሄን ክፋ ሀሳብ ፈጣሪ ከአጠገባችን ያርቅልን
Oct 18, 2023ጠይቀን አናቅም ! This is not only the story of ናዝራዊት 🚩 some has the urge to post on social platform about how they feel even if እንደቀልድ ቢታይም and some remained 🔕 እንደዛም ቢሆን ጠይቀናቸው አናቅም 🚩 There are peoples who are dealing with the #LossOfLoved once every corner who is going through PTSD and grief እነዚህንም ቢሆን በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እንዳሉ ጠይቀን አናቅም 🚩 There are #Youngsters out there who is exhausted and gave up on life just on trying to achieve the Beauty standard just because we bullied them with our እንደጦር የሠሉ ቃላቶች ባርች, አጭሬ ,ድፍጥጥ, ዘረጦ, ቀጮ, ሉሲ,እሄ ያንስሻል/ ሀል ...we never told them they are enough the way they are 🚩 have we every asked how those single moms /dads are doing emotionally and financially rasing an orphan and dealing the world what about those going through divorce those marriage with alcoholic ,cheating wife or husband ..have we ever smiled and said its ok instead of preaching how ሀጥያት it is 🚩 have we ever discussed with those with addictions ለምን እንደገቡበት ጠይቀን አናቅም ተስፋ እንዳይቆርጡ አይዟችሁ ብለን አናቅም 🚩 we never ever said its ok for those who is going through break ups 💔 and leaving with heart breaks and those who is dealing with abusive partners 🚩 we never stoped for a while and tends to here how the 12 graders are feeling after they failed instead of jocking non stop or those uni graduates who is looking for jobs still አዋርተናቸው አናቅም 🚩 we never confronted those who is in a war zone who lost their belongings ,and all በባለ ጊዜ ነት ignorance ቀጣይ ማንን ያስከፍለን ይሆን? ከአንደበታችን የወጣው ቃል ለስንቱ suicidal cause ሆኖ ይሆን ? ዛሬ በየኮመንት ስር እየገባን rip ስንል ካጠገባችን ያለውን ሠው እንዴት ነክ/ነሽ ብለነው ይሆን ? . . .
Oct 19, 2023