#education
ተግባረድ ድራፍቲንግ ልማር ነበር እና መረጃ ስጡኝ መግቢያው ስንት ነጥብ ነው፣የማታ እና የጠዋት የአመት ልዮነት ስንት ነው፣ ክፍያ ካለው ስንት ነው፣ምድብ ነው የሚሰጠው ወይስ እዛው ነው ምዝገባ የሚደረገው፣ምዝገባ መች ነው
Oct 18, 20232 engagements

Oct 18, 2023