Ene mlw gn ye israel ena palestine degafiwoch teyake alegn 1-palestine 5000 rockets wede israel aswenchefe yetewesenew werede yetewesene sw mote denber tesw gebu yane gobez berftu esey alachu Gn eski asbut 5000 shiwm rocket biwerd meret lay mn yahl sw liatefa hetsanat aregawiyanen yechres nbr??? Ena ene ekele yebel yashenef maletn endet fethawi nw belachu tasbalachuh? Tornet yekum malet enji andu siateka belew keza siteka dmo hetsanat motu malet fair nw??? Ene huletunm aldgfm ende sw gn yswn memotm alflgm tornet baynor bay ngn gn ewnetun lemenagr teyake lemeteyek enji ye hagre ngr ybltal kenesu befit mashkabet hula meslo nw misemagn
Oct 18, 2023ሲጀመር 5k ሚሣኤል መተኮሱን በምን አወክ ? ታንኩንም,ሚዲያውንም ,ባንኩንም ምእራባውያን ስለተቆጣጠሩት እነሡ ያሉትን ብቻ ስለምንሠማ ነው ሲቀጥል ለነፃነት ብሎ የሚፋለምን ሀይል በምንም ተአምር አታሸንፈውም ዛሬ አጠገቡ ቤተሠቡ ሲሞት ያየ ነገ ሀማስን ይቀላቀላል ...ሌላ ሞት ሌላ ለቅሶ i wish ጦርነቱ ሀማስን ለማጥፋት እና ሠላም ለማስፈን no no ዘር አጥፍቶ ጋዛን መሬት ለመውሠድ ነው ሀማስ ገደላቸው አረዳቸው የተባሉትን አንድም video proff አልተገኘም የፍልሥጤምን ግን አይተናል እኔ የሚያናድደኝ ወላሂ ሁለተኛ አምሀራ አልሆንም ብላ ስለታረደችው ትንፍሽ ሣይል ዛሬ ለፍልስጤማውያን አክቲቪስት የሆነው ሙስሊም አንድ የወሎ ሙስሊም አባት 17 ዘመዶቻቸውን ሠግደው ሢቀብሩ ምንም ያላለው ዛሬም ወለጋ ላይ ሙስሊም ወንድም እህቶቻቸን ጅምላ መቃብራቸው ሣይደርቅ እዚ ምንም ሙስሊም እንዳልተገደላ ለፍልስጤም እየጮኸ ያለው ነው ግርምምምም የሚለኝ
Oct 19, 2023