#education
ሰላም ውድ ወንድሞች እንዴት ናችሁ። ዛሬ ላይ ሆኖ ለነገ ማሰብ አይቀርምና የዩንቨርስቲ ትምህርቴን ስጨርስ ተጨማሪ ቋንቋ ማወቅ እፈልጋለውና በዚህ አጋጣሚ የምታውቁት ጥሩ Italian or French የሚያስተምሩ ቋንቋ ት/ቤቶች በመጠቆም ብትተባበሩኝ ለማለት ነው። አመሰግናለሁ 🙏
Oct 18, 20230 engagements

Oct 18, 2023