#Urgent በጣም ከፍቶኛል...የማስበው ሁሉ እራስን ስለማጥፋት እና ከዚህ ሁሉ ስለመገላገል ነው ምን ይሻለኛል...ሌላ መፍፍትሄ ላገኝ አልቻልኩም
Oct 18, 2023ኧረ በጌታ እንደዚህ አይነት አታስቡ ከሞት በኃላ ከዚህ የባሰ ነገር በገጥምህስ እዛ ያለውን እኮ አናውቅም ቢያንስ ከሰሞኑ ከሞተችው ልጅ እንማር ይህ አስመሳይ ህዝብ ከንፈር መምጠጫ እና like""መሰብሰብያ ነው ያረጋት በሞትህም ለማንም ከንፈር መምጠጫ አትሁን ነገ መልካም ነው እኔም ይህ ስሜት ተሰምቶኝ ያውቃል ነገር ግን ያኔ ባረገው ዛሬ ማንም ሰው ሆኜ ቆሜ አያየኝም ነበር እባክህ/ሽ"ለሚወዱ ሰዋች ነርላቸሁ ውድቀትህን ለሚጠብቅ ደስታ አትስጣቸው
Oct 19, 2023