እኔ ምለው ግን በ ፍሊስጤን ላይ አየተደረገ ያለውን ነገር እይታዘባቹ ነው አለም ወዴት እያመራች ነው እነዚህ አይሁዳዊያን እውነት ከሰውልጅ ነው የተፈጠሩት ??
Oct 18, 2023Let's leave the judgement to God. Everyone has its own sin
Oct 18, 2023እኔ ምለው ግን በ ፍሊስጤን ላይ አየተደረገ ያለውን ነገር እይታዘባቹ ነው አለም ወዴት እያመራች ነው እነዚህ አይሁዳዊያን እውነት ከሰውልጅ ነው የተፈጠሩት ??
Oct 18, 2023Let's leave the judgement to God. Everyone has its own sin
Oct 18, 2023Mejemeriya slerasachu hager techeneku 🤦♀
Oct 18, 2023Lemn kefelegu aycheraresum Israel: "Omg! Hammas hammas have killed my sons, my parents mnamn" Palestine: " omg they destroyed a hopital full of people" do i FUCKING GIVE A SHIITT? lemn aygeyayum komata eskemihonu
Oct 18, 2023እንስሳ ናቸዉ እንዴት ሰዉ ሆስፒታል ላይ ጥቃት ያደርሳል እንዴት ህፃን ልጅ ይገላል አዉሬዎች።።። FREE PALESTINE 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸 "AND NEVER THAT ALLAH IS UNWARE OF WHAT THE WRONGDOERS DO"..
Oct 18, 2023ማን መጀመሪያ ተንኩሱ አላቸው ?
Oct 18, 2023Are you really serious? Malet enesum wegen wendim ena ehitoch nachwe gin ye hagerhe wendim ena ehit enate ena Abat lihonu yemichilu sewoch be gif sigedelu sin asetyafi sifeter lezam kidus bemitibal heger sifiter wedet eyehedin yalalik endet ahun tilalhe wendim endi sil gin aymelecetim malete aydelem but please mejemrya yerasachin eniye
Oct 18, 2023በአይሁድ አማጽያን የሚገደሉትን የፍልስጤም ህጻናት እግዚአብሔር በመንግሥቱ ያስባቸው። ቤተሰባቸውንም እንባ ያብስልን። ነገር ግን ይቅርታ አድርጉልኝና አንድ ነገር ልተንፍስ! 1) ለእሥራኤል የምታስቃብጡት ኦርቶዶክሳዊያን ከየት ባመጣችሁት ትምህርት ነው ለአይሁድ የምትወግኑት?ከየት ባመጣቹ ትምህርት ነው ከሃዲያን አይሁዶችን እንደተቀደሱ የምታዩት? ዘሩ የፈለገ ቢሆን በመሲሑ ያላመነ እንዴት ይቀደሳል? ቢሆን ራሱ የትኛው ክርስትና ነው አመጽ ሚወደደው? Just stop it for the Lord's Sake! 2) Pro-Israeli Protestant Brothers, Please! የናንተ ደሞ ይብሳል። ኦርቶዶክስ ጫማ አውጥቶ ቤተክርስቲያን ሲገባ፣ ሕገ ቤተክርስቲያን ሲጠብቅ፣ ታቦት ሲያከብር እና ከአሳማ ስጋ ሲከለከል ፈሪሳውያን አይሁድ ብላችሁ የምትሳደቡ፣ ዛሬ ቀን ምን ሲሆን ነው ክርስቶስን የሚጠሉ እሥራኤላውያንን እንደ ተመረጡ አድርጋችሁ መቁጠር የጀመራችሁት? አንዳንዶቻቸው ደሞ ይባስ በዕብራይስጥ ካልጻፍኩ፣ ባለ ሰማያዊ ጥለቱን ጋቢ ካለብስኩ፣ Jewish ካልመሰለኩ የምትሉት ጤነኛ ናችሁ? ከየትኛው መጽሐፍ ቅዱስ ነው እንደ አይሁድ act አድርጉ የሚለው? ከየትኛው መጽሐፍ ቅዱስ ነው አይሁድን ከግሪክ ለያዩ የሚለው? ይቅርታ አድርጉልኝ እና የእስራኤል ፖለቲካ ሲነሳ የናንተ ይብሳል። 3) ይህ ደሞ ለሙስሊም ነው። I'm more into Palestine but የናንተም እውነታው አልታየኝም። እውነት ለፊሊስጤም የምትወግኑት እውነት ሰብዓዊነት ተሰምቷችሁ ነው ወይስ ፊሊስጤም ሙስሊም ናቸው ብላችሁ ስልምታምኑ? ከተደረገባቸው ጋር ባይመጣጠንም እውነት ሃማስ በእሥራኤል ያሉትን ንጹሐን ሲያጠቃ ዘፈናችሁ ወይስ ተቃወማችሁ? የአንዱ ትክክል ሆኖ እንዴት ያንዱ ስሕተት ይሆናል? እውነት ሰብአዊነት ተሰምቷችሁ ከሆነ እንዴት ንጹሐንን የሚጨፈጭፉ ቱርክ እና አዘርባጃን ትደግፋላችሁ? አዘርባጃን አርመናውያንን ከተወለዱበት መንደር ሲገድሏቸው፣ አርመናዊን መግደል ወንጀል አለመሆንን ሲያውጁ የት ነበራችሁ? እውነት ፊሊስጤማውያን majority Christian ቢሆኑ የዛሬውን እዝነት ታሳያላችሁ? Sorry everyone, I don't see it happening. But anyways, Free 🇵🇸!
Oct 18, 2023በዚህ ምክንያት ሀገራችን ላይም ኮሽታ እንዳይነሳ ይህ አሽቃባጭ ህዝብ
Oct 18, 2023😂😂😂😂😂be mokebet tadugn yehone hzb ahun demo lela mezez liyametubn yerasachn chgr ybekanal eko
Oct 18, 2023Hitler bichersachew yshal nebr enezi aremene mnm ayasaznum
Oct 18, 202375 percent mihonew ye Ethiopia hezb mimotew bemayagebaw gebto new
Oct 18, 2023ነው መሰለኝ 😖😖 ግን ምናለ የሚመለከተንን ብቻ ብንመለከት እና በማያገባህ ባትገባ
Oct 18, 2023Hitler was correct!!!🙋🏻♂🙋🏻♂🙋🏻♂🙋🏻♂
Oct 18, 2023I think they're giving a very aggressive response. Gen demo setasbew yaa huluuu rocket mazneb asbehewal gaza rasu eko Israel tenkara bathon atfetewat neber yhene ...
Oct 18, 2023Gaza mn targ hamas mibalew budn eko new tkatun yefesemew keza gaza lay response setu
Oct 18, 2023Yes bro.. what a sad world we live in 😞, Ena ayagebanm yemtlu sewoch gn.. yagebanal, sew endemehone meten ye sewochn sekay Ena englt say yamegnal whoever that person is! Especially if the pain lasted for 75yrs!
Oct 18, 2023ሂድ ዝበል አተ...... ጀዝባ ምናባህ ያርጉህ..... ስትጨፍሩ አልነበር የተጀመረ ቀን አሁን መልሰው እነሱ ስላጠቁ ልታለቃቅስ ትፈልጋለህ
Oct 18, 2023እኔ እኮ ምንም የማትገቡኝ ነገር መጀመሪያ ማን ነው የጀመረው? ጭፈራ ላይ የነበሩት እነዛ ሁሉ ሲቪሊያን ወጣቶች ሲገደሉ ግን normal የሆነው ለምንድን ነው?? እስራኤል ስትወረር ምን ማድረግ ነበረባት, ቁጭ ብላ ማየት ወይስ? 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱😘💪🔥🔥
Oct 20, 2023Yerasua arobat yesew tamasilalech hula
Oct 19, 2023Ena lemn atkelakelachewm
Oct 18, 2023I'm not ye hamas or ye ayhud degafi gn huletum yerasachew ewnet endalachew nw masbew yetum hezb nazim chemr malet nw politica lay yihe lek nw yihe adelem malet aychalm ...ende sew selam emegnlachewalew keza wechi gn mekera yimekrachesal lek endegna
Oct 18, 2023እነሱም እድሉ ቢኖራቸው ያረጉት ነበር
Oct 18, 2023ስለፈለስጢንም ስለሀገሬም ያሳስባኛል ግን በምያዛዝናው ለሁለቱም መድርስ አለችልም ቲክቶክ or twitter ላይ ብያዩ እንዲ አይሉም ለእስራኤል መደገፍ ሙስሊምን ማናዳዳቸው nwe but we dont care for brainwashed ethiopian ppl ሁሉም ለፍለጢን ምደግፈው ሀገሩ ሰላም ሆኖ አይደለም በርግጥ ሁሉም ሀገር ሰላም ላይኖር ይችላል ሆኖም የፍለጢያውያን ደም በከንቱ እንዳይፈስ ይፈልጋል እንደዛውም ሀገሩን
Oct 18, 2023እየሱስን እንደ እባብ ቀጥቅጠው ስለሰቀሉ የአይሁድና የሰይጣን ውለታ አለባቸው የሃገሬ ክርስቲያኖች😁
Oct 18, 2023Endi selalm ante metlatn hagrm netsa atewetam islmnahnm ataskbrm mdr lay esknork dres wenjl atsra enji yeflkewn medegef mebteh nw ante degafiwoch be hasab enji ende tera mendertegna durye be sdb ena mizan bemaydefa ye nket negegr aydelm metastekaklw
Oct 18, 2023Christians ለዘብተኛ አንሁን በዚ ጉዳይ please በውነት the devil Israel ን ማጥፋት ነው ሚፈልገው cause they're the chosen people, ከ hitler ጀምሮ ይሄ ሁሉ ጭፍጨፋ ሚደርስባቸው it's because their covenant with God. Pray for Israel As Christians we don't want to see palistinian crisis but it's better to try to live in peace. ተደራደሩ ሲባሉ አንደራደርም ለ እስራኤል እውቅና መስጠት ይሆንብናል.... አርፋችሁ ጋዛን አስተዳድሩ መከራ.....
Oct 18, 2023#Free_Palestine 🇵🇸🇵🇸 እኔ አሁንም ሚያሳዝኑኝ ሞኝ የሀገሬ ልጆች እሳራኤልን የሚደግፉት መሀይም ኢትዮጵያዊያን ናቸው።
Oct 18, 2023Ante ye palestinen degfeh new?
Oct 18, 2023አዎ ሙስሊሞችም ፣አይሁዶችም ከሰው ነን የተፈጠርነው ይላሉ። እንደውም ተፈጥሮአዊውን ዘገምተኛ ለውጥ እንኳ ክደው ከዛ የከበርን ነን ይላሉ። ☺️☺️☺️ እኔ ግን ሁለቱም አካላት የ21ኛው ክፍለዘመን ሰዎች ናቸው ብዬ አላምንም።
Oct 18, 2023ምናገባህ በማያገባህ ጥልቅ አትበል በግ
Oct 18, 2023Im a Christian sma i will die for Israel i will die
Oct 18, 2023አታሽቃብጥ ቦርኮ
Oct 18, 2023