SapphireHippo71-1880
#education
ሰላም ውዶች እንዴት ናችሁ? ውጤት 548 ነው ያመጣሁት በ natural stream አዲስ አበባ እንደሚደርሰኝም እርግጠኛ ነኝ ለሒሳብ ጥሩ የሚባል ችሎታ ያለኝ ሲሆን ወደ social field ልገባ ወስኛለሁ ፤ ምን አልባት piloting ልግባ ብል አችላለሁ ወይ እንዲሁም social ውስጥ accounting ወይስ economics ብማር ይሻላል? Please ተባበሩኝ🙏
Oct 17, 20239 engagements