Millinea27
#education
Selam endate nachu... 2015 entrance tefetnga ye remedial point nw yemetalege ena leteykachu yefelkut remedial wesja kalefkuge distance(የርቀት) be degree lememar wesegalhu ena እንዴት ነው የርቀት እና የመደበኛ(ማለትም unv ገብቶ ሚማር) ልዩነታቸውን ለምሳሌ ቆይታቸው የስራ አድል እና እንዴት ነው የርቀት ላይ ትምህርት አወሳሰዱ የመሳሰሉትን እንዳጠቃላይ የምታውቁ ንገሩኝ pls 🙏🙏🙏
Oct 17, 20232 engagements