BC8.5
#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ የማማክራችሁ ነገር ነበረኝ፣ምን መሰላችሁ የጤና ባለሙያ ነኘ እና ማስተርስ ተመራቂ ተማሪ ነበርኩ እና የመጨረሻ ክፍያ እና የሪሰርች ክፍያ 27000 ብር ተባልኩኝ እስከዛሬ የምታስተምረኝ እናቴ ነች ግን አሁን ይሄንን መናገር አልፈለኩም ራሴ መክፈል ፈልጌ ነበር እና ባንክ ያበድራሉ ምናምን የሚባለው ነገር ምንድን ነው ወይም ሌላ የብድር አማራጭ የት ነው የሚገኘው እስኪ ሀሳባችሁን ንገሩኝ, thank you😊
Oct 17, 20233 engagements