#other
እኔ እምላችሁ ግን የ ሰአት አቆጣጠርን ልብ ብላችሁታል? አሁን ያለንበትን ጊዜ(ሰአት እና ደቂቃ) ነው ሚነግረን ወይስ ያለፈንን ጊዜ (ሰአት እና ደቂቃ) ነው እየነገረን ያለው?🤔 10 ሰአት ሲል ከቀኑ ውስጥ 10ሰአታትን ጨርሰናል ማለት አይመስላችሁም ምክንያቱም ሰአቱን ባየንበት ቅፅበት ያቺ ሴኮንድ አልፋለች🤭 አሁን ሰአት ስታዩ በዚህ እሳቤ ውስጥ ሆናችሁ እዩት እስኪ
Oct 17, 20237 engagements