Selam guys intrance 407 new yametawut so 1st lay hawasa new yemolawut lidersegn yichlal wey Kederesegn medicine new memar mfelgew so bezi wutet freshman course wetre bsera tesfa alegn medicine lemegbat Tnx for your answers
Oct 17, 2023Medicine ቢደርስህም አትማር እድሜህን ማቃጠል ነው ፣ በዛ ላይ ትምህርቱ ከገባህበት በኋላ በጣም አሪፍ የተባለ አቅም ከሌለህ ጭንቀቱ ውስጥ ነው የሚከትህ ፣ በአንድ ቀን ከ1ሺህ በላይ slide (Page) አንብበህ ጥዋት ምትፈተንበትም ጊዜ አለ ፣ እንደዚው ስሜትህን ተከትለህ ውሳኔ አትወስን ወንድሜ ፣ ደሞ አሁን ላይ ቅጥሩም አዛ ነው ፣ ከቻልክ ከግል ተሞክሮዬ የምመክርህ የተፈጥሮ (Natural) ሳይንስ ትምህርት ሚባል ባትማር ጥሩ ነው የእውነት ምንም ስራ የለውም። ወደ ሶሻል ቀይረህ ከFB faculty አንዱን መርጠህ ብትማር የተሻለ ነው በNatural ስራ ወፍ ነው ከተገኘም ደሞዙ ከሶሻል ጋር የሚገናኝ አይደለም
Oct 17, 2023