Mntwab70
#education
ሰላም እንዴት ናችሁ ? I know እንደዚህ አይነት ወሬ ድግግሞሹ እያሰለቸ እንደሆነ ግን ከትልቅ ይቅርታ ጋር የአምና remedial ተማሪ የነበራችሁ ካላችሁ የተማራችሁትን የትምህርት አይነት , ማርክ አሰጣጡን እና class እስከሚጀመር ምን በማድረግ መዘጋጀት እንዳለብኝ ልምዳችሁን እንድታካፍሉኝ እጠይቃለሁ???😊 አመሠግናለሁ
Oct 17, 20231 engagements