jery8
#education
ሰላም አንድ ነገር ለመጠየቅ ነበር እና እኔ ባለፈው አመት ነበር 12ማትሪክ የተፈተንኩት ከዛ ሬሜዲያል ውጤት መቶልኝ ሆሳዕና ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ነበርኩ እና አሁን ላይ ውጤት መጣልኝ ዩኒቨርስቲ መግባት ሚያስችለኝ ማለት ነው እና እኔ ምፈልገው ፊልድ እዛ የለም ስለዚህ የግድ ፍሬሽማን ኮርስ መውሰድ አለብኝ ገና ሳልጀምር ያለፍኩበትን ውጤት አውጥቼ አዲስአበባ ዩኒቨርስቲ መማር እችላለው ?ወይስ ምን ላርግ በጣም ስለጨነቀኝ ነው ።
Oct 16, 20231 engagements