ሁሌ የማስበው ሀሳብ ነው በዩኒቨርሲቲዎች ወይንም እንደዚህ አክቲቭ ሜምበር ያለው ቻናል ላይ እንደ እቁብ ወይንም ጊፍት ነገር ብንጀምር አስቡት እዚህ ቻናል ላይ 55,380 ሰው አለ 55,000 ብለን ብንይዘው ..... እያንዳንዳችን 50 ብር ብናዎጣ 50*50,000 2.5M ይሆናል ለ 5 ሰወች በ 500k ስራ መጀመር ይችላሉ ..... ከዛ ቀመር ተቀምሮ እነዚህ ሰወች በሳምንት 500 ብር እሰከ 1000 ይጥላሉ ወይንም 2.5M ለ አነድ ሰው ይሰጥ ቢባል ጥሩ ሀሳብ ነው አሁን እኔ በሳምንት 50 ብር ለ 10 ሳምንት መስጠት እችላለሁ 1000 ብር ማለት ነው 10 ሰወች 2.5M ከኖራቸው እኔ በ 10 ሳምንት 1000 ምን ይጠቅመኛል? ብየ አስብና እንዴት ይሆናል በየ እተወዋለሁ ግን ይሆናል ?
Oct 16, 2023አንዱ ሰውዬ የዛሬ 55,000 ሳምንት ሊደርሰው ነው ማለት ነው?
Oct 17, 2023