ሰላም ሰዎች አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ፈልጌ ነበር ስለምጠይቀው ነገር መረጃ ያላቹ ሰዎች በቻላችሁት መጠን በትህትና መልሱልኝ ዘንድሮ መንጃ ፈቃድ ለማውጣት ብዬ እድሜዬ 18 ሳይሞላኝ በውሸት መታወቂያ አወጣሁኝ እና አሁን በሆነ ጉዳይ ውጪ ለመሄድ በትክክለኛ እድሜዬ ከ18 አመት በታች ፖስፖርት ለማውጣት ፈለግኩኝ እና እስኪ መታወቂያዬን መመለስ እና እድሜዬን ማስተካከል እችላለሁ ወይንስ ሌላ መንገድ አለ ??
Oct 16, 2023ቀበሌ ሄደህ መታወቂያ ማስተካከያ ፎርም አለ አስተካክለዉ። ከዛ ፓስፖርትህን አዉጥተህ ዉልቅ ካልክ ከዚህ ሀገር የትም አያገኙህም መንጃ ፍቃዱን ስለማትጠቀመዉ። ስታስተካክል ግን birth Cirtificate ያስፈልግሀል። ከሌለህ ለአንዱ ቀበሌ አነፍናፊ ብር ክፈል ወዲያዉ እጅህ ላይ ያመጣልሀል።
Oct 17, 2023