Anonoymous396.5
#business
ሰላም። የቤት ካርታ ላይ ያለው በካሬ ሜትር የሚገለፀው ቁጥር ቤቱ ያረፈበትን ብቻ ነው? ወይስ ግቢ ካለ ግቢንም ይጨምራል? እና ደሞ ግቢውን ባይጨምር አንድ ሰው መሸጥ ቢፈልግ የጊቢውን ግምት ማውጣት አይችልም?
Oct 16, 20233 engagements
ሰላም። የቤት ካርታ ላይ ያለው በካሬ ሜትር የሚገለፀው ቁጥር ቤቱ ያረፈበትን ብቻ ነው? ወይስ ግቢ ካለ ግቢንም ይጨምራል? እና ደሞ ግቢውን ባይጨምር አንድ ሰው መሸጥ ቢፈልግ የጊቢውን ግምት ማውጣት አይችልም?
Oct 16, 2023Gibiwnm yichemral
Oct 17, 2023