Hi guys 😭😭😭 "Girls' should propose boys for marriage " Please yhen idea yemtdegefu hasabachuhn share argulgn for debate 🥹🥹🥹🥹
Oct 16, 2023አይፈቀድም። ይኼ ባህል የመጣንበት መልካም አመለካከት ካለበት ማህበረሰብ ነው። ከድሮው ከአዳም ጀምሮ ማጫ የሚኾን ሽማግሌ መላክ በአብርሃም ዘመን የነበረ ከዛ ሲወርድ ሲዋረድ በቅብብሎሽ የመጣ ኢትዮጵያዊ ታሪክ ባህል ማንነት ነው። ይኼ ለሴት ልጅ ክብር እንደኾነ ልታስቡበት እና ልታዩት ይገባል። ልባም ሴትን እንዲል መጽሐፍ።
Oct 16, 2023