Marti160
#personal
ሰላም እንዴት ናቹልኝ አንድ ነገር ላማክራቹ ምን መስላቹ የልድት ካርድ አስወጥቸ ነበር ግን ከ8 ተኛ ክፍል እድሜየ ጋር አይመሳሰልም የ8 ክፍሉ እዴሜየን በ3 አመት ይጨምራል ከእደሜየ እና ልላቹ የፈለኩኝ የ8ተኛ ክፈሉ ካርድ ፖስፖርት ለማስወጣት ችግር አለው እንድ ለቀና መልሳቹ አመስግናለሁ።
Oct 16, 20232 engagements
ሰላም እንዴት ናቹልኝ አንድ ነገር ላማክራቹ ምን መስላቹ የልድት ካርድ አስወጥቸ ነበር ግን ከ8 ተኛ ክፍል እድሜየ ጋር አይመሳሰልም የ8 ክፍሉ እዴሜየን በ3 አመት ይጨምራል ከእደሜየ እና ልላቹ የፈለኩኝ የ8ተኛ ክፈሉ ካርድ ፖስፖርት ለማስወጣት ችግር አለው እንድ ለቀና መልሳቹ አመስግናለሁ።
Oct 16, 2023Eza seteykuk endatedenaber enji yan yakel chigre yalwe ayemaselyam
Oct 17, 2023Ke 9 buhala yalew kehone nw enji 8 lay mnm aynet chgr ayametam enem agatmogn nbr le 9 _ 12 yalewn becha temesasay argew 8 chgr yelewm hager wets kehone nw enji ke hager le mewtat kehone esun miteyk sew yelem
Oct 16, 2023