ንግድ ባንክ Atm ላይ Balance check ሳደርግ -ve ገብቷል በappu ግን ኖርማል ነው ይሰራል ትራንስፈርም ያደርጋል ሂሳቤንም ያሳየኛል Anyone እንደዚ የገጠመው አለ??
Oct 16, 2023አሁንም ድረስ ንግድ ባንክ ነው ምትጠቀሙት 😁😁 አረ ባንክ ሞልቷል ይሄ ሰልፍ መውደድ እኮ
Oct 16, 2023ንግድ ባንክ Atm ላይ Balance check ሳደርግ -ve ገብቷል በappu ግን ኖርማል ነው ይሰራል ትራንስፈርም ያደርጋል ሂሳቤንም ያሳየኛል Anyone እንደዚ የገጠመው አለ??
Oct 16, 2023አሁንም ድረስ ንግድ ባንክ ነው ምትጠቀሙት 😁😁 አረ ባንክ ሞልቷል ይሄ ሰልፍ መውደድ እኮ
Oct 16, 2023Ene rasu betam new yemigermugn snt relax yehone bank eyale😁
Oct 16, 2023Bidatem bank enatun ehe koshasha tewaw bakih arfeh BOA, Awash tetakem
Oct 16, 2023They are having a system update. My friend's balance showed 0.00 yesterday and when he called they told him there's a system update in place.
Oct 16, 2023"ችግሩ የተፈጠረው የሲስተም ማሻሻያ ላይ በተደረጉ ለውጦች ምክንያት ነው" ኢንባ በርካታ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም የATM አገልግሎት በተጨማሪም በአካል በቅርንጫፎችም አገልግሎት ለማግኘት መቸገራቸውን ገልጸው ነበር። ከደቂቃዎች በፊት ባንኩ ባወጣው አጭር መግለጫ ባንኩ በሚሰጣቸው የተወሰኑ የዲጂታል አገልግሎቶች ላይ ትላንት ጥቅምት 4 ቀን 2016 እንዲሁም በዛሬው ዕለት በቅርንጫፎች ላይ የአገልግሎት መስተጓጎል አጋጥሞ እንደነበር ጠቅሷል ችግሩ የተፈጠረውም ጥቅምት 4 በተደረገው የሲስተም ማሻሻያ ላይ በተደረጉ ለውጦች ምክንያት በተፈጠረ የሲስተም ችግር መሆኑን የገለጸ ሲሆን ባሁን ሰዓት ችግሩ መቀረፉን አስታውቋል። አክሎም፥ የባንኩ የዲጂታል እና በቅርንጫፎች የሚሰጡ አገልግሎቶች በአግባቡ መሰጠት መጀመራቸውን አስታውቋል። @tikvahethiopia
Oct 16, 2023You can study cs
Nov 17, 2023Ay ye tecknic chgr new
Oct 16, 2023System update ሲያደርጉ ሰሞኑን ችግር ተፈጥሮባቸው ነው even mobile banking ayseram
Oct 16, 2023