ሰላም ሰዎች ወደ ጥያቄዬ ስገባ boy best friend አለኝ ቀረቤታችን ከዛም በላይ ነው በ best friend እና be relationship መሃል ነው ።እና ከዚ በፊት ለሱ ስሜት እንዳለኝ ነግሬዋለው እሱም ነግሮኛል ግን አብረን አልሆንም እኔ ግራ ገባኝ አንዳንዴ እንደሚወደኝ ይሆናል ሌላ ጊዜ ምንም ስሜት እንደሌለው ሰው ይሆንብኛል ልርቀው ሞክሬ ነበር ግን እንዳትጎጂኝ ብሎ አስጠነቀቀኝ ። 2 or 3 ቀን አኩርፌ ዝም ያልኩ ቀን ሌላ ሰው ሆኖ ይጠብቀኛል በቃ ንዴትን ሁሉ ያስረሳኛል። እኔም ከዚ በፊት ሁለቴ ተጎድቻለው ግን የራሴን ጉዳት ደብቄ ለሱ እጠነቀቃለው፣ብዙ ጊዜ ከመሬት ተነስቶ ያኮርፈኛል በሱ ጥፋት እኔ ይቅርታ ጠይቀዋለው፣አንዳንዴ ከወንድ ሚጠበቁ ነገሮችን እኔ እንዳደርግ ይጠብቃል እኔም በመሃላችን መራራቅ እንዳይመጣ እሱ ሚፈልገውን እያረኩ እስካሁን ቆየን አሁን ግን ቆም ብዬ ሳስበው ደከመኝ ፍቅረኛዬ ላልሆነ ሰው ይሄን ያህል ፣በዛ ላይ ሌሎች ወንዶች ሁላ መውራት አስጠላኝ even እንኳን ከሱ በፊት ማውቃቸውን ሁሉ ማውራት አቆምኩ block አረኳቸው በዚ ሁኔታ ከቀጠልኩ ለወደፊት ለራሴ ፈራለው እስቲ ምን ላርግ እያረኩ ያለሁት እናንተ ስታስቡት ልክ ይመስላቹሀል ? ደፍሬ ራሴ ልጠይቀው ወይስ ልራቀው specifically boys ቆይ ምን ስታስቡ ነው እንዲ ሚያረጋቹ
Oct 16, 2023ምናልባት ፔሬዱ መቶ ሊሆን ይችላል
Oct 16, 2023