አማኝነትን ከመልካምነት ጋር የሚያያይዙ ሰዎች አማኞች ብቻ ለምን ጥሩ አይሆኑም ለሚለው ጥያቄ ምን ይመልሳሉ? ምድር ላይ ክፋትን የምናውቀው በሀይማኖተኞች ነው። ምድር ላይ አሉ የተባሉ ክፉ ሰዎች ሀይማኖተኛ ናቸው፣ ምድር ላይ የተከሰቱ ጦርነቶች፣ ዘር ማጥፋቶች በሙሉ የሀይማኖት መነሻ ይህ ካልሆነ ደግሞ እገዛ አላቸው...ይህ እንዴት ይታያል? በዚህ ስር እንኳ የሚሳደቡ አሰቃቂ እርግማን የሚራገሙ አማኞች ሊኖሩ ይችላሉ።
Oct 15, 2023ለዚህ ነው አማኝነት እንጂ ሃይማኖተኝነት ማስፈልገው። አማኝነት ማለት አምላክን ማመን ከሱ እና ከሰዎች ጋር መልካም ግንኙነት መፍጠር ነው። አማኞች የአለማችን በጎ ተግባሮች ላይ ሁሌም ቀዳሚ ናቸው። ከጥላቻ የጸዳ እምነት አላቸው። እነ ማርቲን ሉተር ኪንግ, ማህተማ ጋንዲ, ማዘር ትሬዛ...አማኞች ናቸው። ሃይማኖተኞች ግን በሃይማኖት ስም የሰው ነብስ ሚያጠፉ፣ መርዛሞች፣ አስመሳዮች....ናቸው። ለብዙ ጥፋቶች ተጠያቂ ናቸው። የኛን ሀገር ማየት ትችላለህ/ሽ የቀንደኛ ሃይማኖተኞች መኖሪያ ናት።
Oct 16, 2023