Strong81
#education
ሰላም ዘንድሮ ሶስተኛ አመት ተማሪ ነኝ ጎንደር ዩንቨርሲቲ ያው ሁኔታውን ታውቁታላችሁ አሁን ያለውን ነገር እና በዚህ ሁኔታ መሄድ ትንሽ ይከብዳል እና ትምህርቴን በግል ለመቀጠል አስቤ ነበር እና ካቆምኩበት መቀጠል እችላለሁ?? ሚቻል ከሆነስ ወረቀቴን እንዴት አድርጌ መውሰድ እችላለሁ processun ብትነግሩኝ አመሠግናለሁ
Oct 15, 202311 engagements