Juhea10
#personal
Guys please urgent ጉዳይ ነዉ የሚያዉቅ ካለ መልሱልኝ። ጉዋደኛዬ ደቡብ ሱዳን ነዉ ያለዉ እና ብር በጣም አስፈልጎታል ከ ኢትዮጵያ ወደዛ ብር ለመላክ ፈልጌ ምንም መንገድ አጣዉ black market ከሆነ የኛ ብር ዋጋ ስለሌለዉ ነዉ። መልሱልኝ
Oct 15, 20230 engagements

Oct 15, 2023