ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ ጓዶች እውቀትን እና እውቀትን የሚጨምሩ የቴሌግራም ቻናሎች ወይም ደግሞ ግሩፖችን ብትጠቁሙኝ፣ ከወዲሁ አመሰግናለው ፣ ሙስሊሞች ይህ ፅሁፍ የሚደርሳችሁ ካላችሁ ሚመክረን ቁርአን መሆኑን ባቅም ያው አስተማሪ ያስፈልገኛል እና ቻናል ብትጠቁሙኝ ወይም እውቀቱ ያላችሁ ብታስተምሩኝ፣ 🙏🙏ብዬ በአላህ ስም እጠይቃለው
Oct 15, 2023https://t.me/ahmedadem https://t.me/dersumer26
Oct 15, 2023