#education
ግን what is the point of Remedial? በተማሪው እድሜ ላይ መቀለድ ካልሆነ በቀር university ሄደው ተመሳሳይ የድሮውን ትምህርት ከተማሩ ለውጡ ምንድነው መቼም university የተሻለ መምህር አለ አትሉኝም አይደል😁 የሆነ ግን universityዎቹ እንዳይዘጉ ማድረጊያ መንገድ ነው እንጂ ይሄ Remedial ብለው ያመጡት በድሮው ስርአት ተምረን ስንመረቅ አይደል እንዴ ለካ መስሪያ እድሜያችንን ነው የቀለድንበት ብለን የተሳቀቅነው የሆነው ሆኖ ግን የትምህርት ጥራት ከሆነ አላማው አይመጥነኝም ያሉትን ተማሪ ደግሞ ማንገላታት ባልበላ ጭሬ ላፍሰው አይነት ነገር ይመስላል እስኪ ስሜታችሁን በዚህች ላይ ጣል አርጉበት
Oct 15, 20231 engagements