#education
12ኛ ክፍል የተፈተናቹ ከexam book እና ከethio matric የትኛው ይሻላል?
Oct 15, 20236 engagements
12ኛ ክፍል የተፈተናቹ ከexam book እና ከethio matric የትኛው ይሻላል?
Oct 15, 2023Aywedaderm ethio matric 🔥🔥🔥
Oct 15, 2023Ethio matric is the best I started studying two months before the exam and thank for Ethio matric now I am a fresh man student at BDU
Oct 15, 2023ላታምኚኝ ትችያለሽ ግን ethio matric ሚባለውን app እራሱ ያገኘሁት ተስፋ ቆርጬ tik tok እያየሁ abeni ሚባል ልጅ ቀድሞ ለመጣ ለ40 ሰው እሰጣለሁ ሲል ነበር እስቲ ልሞክረው ብዬ የወሰድኩት እና የ2014 ጥያቄዎችን ብቻ በስሱ ሰርቼ ገባሁ ተመስገን 360 አምጥቼ አለፍኩ አመቱን ሙሉ ስቀልድ ጊዜ አልቆብኝ ነበር ግን በአጋጣሚ አሪፍ መፍትሄ ሆኖኛል🙏🙏 account share ማረግ ሚቻልበት መንገድም ካለ ልሰጥሽ ፍቃደኛ ነኝ
Oct 15, 2023Ethio matric yishalal coz beqi explanation silalew
Oct 15, 2023Ethio matric is good....gen it has some errors so cross check
Oct 15, 2023Lene Exam book yshalal nw yemlew
Oct 15, 2023