ሰላም ለሁላችን 😊 ስለምን ልጠይቃችሁ አሰብኩ, ወጣቶች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ቻሌንጅ ይሆንባቸዋል ብላችሁ ምታስቡት ምንድነው ? ማለትም ጾታዊ ኢኮኖሚያዊ ወይም አዕምሮአዊ ብቻ ማንኛውም አይነት ህይወትን ሊያከብድ የሚችል ነገር ምንድነው ትላላችሁ ? የመሰላችሁን ሀሳብ አስቀምጡ, የዩኒቨርሲቲ ልምድ ያላችሁ በተለይ እርዳታችሁ በጣም ያስፈልገኛል ! አመሰግናለሁ 😊
Oct 15, 2023አንደኛ የጊቢ ምግብ መጀመሪያ አከባቢ ሊከብድ ይችላል በኋላ ትለምደዋለ , 2 ጓደኛ አመራረጥ አንድ ሳምንት ምናምን በደንብ ለማወቅ ሞክር b/c አብዛኛው የጊቢ ተማሪ የሚበላሸው በጓደኛ ተፅህኖ ነው እና ጓደኛ ምረጥ ሌላው ብር ቆጥብ 🫰ወንድ ከሆንክ አታፍቅር ሴት ከሆንሽም እንደዛው የጊቢ love ጊዜያዊ ነው በተለይ senior ተማሪዎችን አትመኑ አምልጥ 🏃♀🏃♀🏃 ለዛሬው ይሄ ነው ምክሬ 🥱🥱
Oct 15, 2023