#health
hi everyone, እናቴ ጉልበቷን ያማታል እያስነከሳትም ነው ምናልባት ስራዋ ብዙ እንድትቆም ሚያደርግ ነው. ከዚህ በፊት የአጥንት ስፔሻሊስት ጋ ሄደን አጥንትሽ ና መገጣጠሚያ ምንም አልሆንሽም ግን የወተት ተዋፅኦ ተጠቀሚ ብሎ ሸኘን ...yhew ሀኪም ጋ አልሄድ ብላ ፀበል ተፀበለች ለውጥ የለውም .. እያመማት ነው ምን ሊሆን ይችላል?መፍትሄውስ?
Oct 14, 20231 engagements