አጭር ኮርሶች ምን ምን አለ ለመማር
SATCOM ጥሩ electronics ጥገና ያስተምራሉ ፍላጎቱ ካለህ ካልሆነ YouTube ላይ ፍላጎትህ ሚያመዝንበትን ነገር ፈልገህ ለመማር ብታስብ በሁሉም ዘርፍ አለልህ