እኔ ከፕሮቴስታንት ቤተሰብ በኦርቶዶክስ ጓደኞች ተከብቤ የምኖት ኢአማኝ ነኝ። ሀሳቤን ለሚስቴ እንኳ በነፃነት መግለጽ አልችልም፣ የሀገራችን ሰዉ ደግሞ እንደምታውቁት ሁሉም ኑሮው ከፈጣሪ ጋር የተቆራኘ ነው። depression ያዘኝ፣ ፀልይ፣ ልጄን ሆዱን አመመው፣ ፀበል ይጠጣ፣ እራሴን አመመኝ ፓስተር እገሌ ጋ ሂድ..በቃ የሌለ ምርር ነው ያለኝ። እዚህ አቴስት ካላችሁ ከአማኞች ጋር የምትኖሩበት ጥበብ ብታስረዱኝ...
Oct 14, 2023attest ስለሆንክ ሰላም ምታጠኝ መስሎህ ነው? እኔ Protestantm orthodoxm ልላም ሌላም ሁን አደለም ምልህ ግን በኢየሱስ እመን እውነተኛ ሰላም ወደ ሆነው ወደ አምላክህ ተጠጋ “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” — ዮሐንስ 14፥27
Oct 14, 2023