ሕልም መፍታት ምትችሉ እርዱኝ በዚህ ሳምንት ሁለት እናቶቼ በህልም አደጋ ሲደርስብኝ እንዳዩ ነገሩኝ አንዷ የራሴ እናት ስትሆን ሌላኛዋ ሰፈር ያሳደጉኝ እናቴ ናቸው... ሁለቱም አደጋ ሲደርስብኝ እንዳዩ ነገሩኝ ሚገርመው ደግሞ በቅርብ የግድ የሆነ ጉዞ አለብኝ after 3 days እና በጣም ፈርቻለሁ እስትይ ሕልሙን ፍቱልኝ ጨነቀኝ
Oct 14, 2023bzu gze le enatoch ljochachew yehone neger shonu andande ysemachewal tefetro nw slez bathed yshalihal
Oct 14, 2023