ሰላም ሰዎች በዘንድሮ ፈተና ውጤት 🫢🫢Uv አልገባም ግን የግል ኮሌጅ ለመማር ወስኛለሁ። የ ሶሻል student ነኝ እና መማር የፈለኩት ደሞ computer science ነበረ እና ደሞ አንዳንዶቹ እሱን መማር እንደማልችል ነው የሚነግሩኝ የኔ ጥያቄ መማር ችላለሁ ወይ እና ሌላ ደሞ መማር የማልችል ከሆነ ከ social science field ዶች ውስጥ ከ computer ጋር የሚገናኝ ትምህርት ጠቁሙኝ
Oct 14, 2023What u talking about?? It's imposssible to change from social to natural.
Oct 14, 2023