ሰላም አንድ በውስጤ የሚመላለስ ሃሳብ ነበር። አሁን 10ኛ ክፍል ስሆን በመንግስት ት/ቤት ውስጥ ነው የምማረው። ከልጅነቴ(1ኛ,2ኛ ክፍል ከነበርኩበት ጊዜ) ጀምሮ 12 ለመስቀል ሃሳብ ነበረኝ። እንደውም በየዓመቱ ከፍተኛ የሚያመጡ ተማሪዎች የሚደረግላቸው ቃለ መጠይቅ በፍፁም አልፎኝ ራሱ አያውቅም። ውስጤ ችሎታ እንዳለኝ ማድረግ እንደምችል አስባለሁ፤ ያልታየ ውጤት ማምጣት እንደምችል አስባለሁ፤ ደሃ ቤተሰቦቼን የሚያኮራ ውጤት ማምጣት እችላለሁ ብዬ አስባለሁ፤ የመንግስት ት/ቤት ተማሪ ያመጣዋል ተብሎ በፍፁም የማይታሰብ ውጤትን ለማምጣት አስባለሁ ግን አንዳንድ ሃሳቦች ወደኋላ ይጎትቱኛል። የመንግስት ት/ቤት ተማሪ ስለሆንኩ ከግል እና አዳሪ ት/ቤቶች ጋር መወዳደር የምችል መስሎ አልታይህ አለኝ። ብቻ እኔንጃ ግራ ተጋባሁ። አትችልም ያሉኝን ሰዎች እንደምችል ማወቅ ማሳወቅ እፈልጋለሁ።ግን በቃ አላውቅም የሆነ ነገር ከንቱ ሃሳብ እንደሆነ ይነግረኛል። ግን የእውነት የመንንግስት ተማሪ ሆኜ 12ትን ከፍተኛ ውጤት ማምጣት መስቀል አልችልም? ምን ላድርግ እንዴትት ይሄን ህልሜን ላሳካው? እባካችሁን ምን ትመክሩኛላችሁ?
Oct 13, 2023Brother, yo can do it. Ene ye mengst tmrt bet new yetemarkut eske 12, ena i was the topper in the university, yawm be electrical engineering. Ye gbiw sekay neberku. So it doesn't matter yegl or ye mengst mehonu. What matter is ur effort.
Oct 14, 2023