1, ኢትዮጵያ ተስፋ ያላት ይመስላቹሀል? እያደገች ነው? 2, አብይን እስከአሁን ሚትደግፉ አላቹህ? እስከ መቼ የሚመራ ይመስላቹሀል?
Oct 13, 20231, ተስፋ😁 መጀመሪያ እኮ ተስፋ የሚኖርሽ መኖር ስትጀምሪ ነው ከዛ ነው ተስፋ የሚኖርሽ፣ከምር ህዝቡ እኮ ደክሟል,ጨልሏል....31 ሚሊዮን ብር አካውንቱ ላይ ያለው ሰው እኮ በእግር ሳውዲ አየ ተሰደደ ያለበት ሁኔታ እኮ ነው ያለው😔 ማደግ እኮ ማለት አስፋልት በአስፋልት ሲሆን እኮ አደለም ሰው ሲያድግ ነው እድገት የሚባለው 2,የሚደግፈው ሰው 1ሺ ራሱ የሚሞሉ አይመስለኝም ከምር እስከመቼ እንደሚመራ I don't know😔
Oct 13, 2023