#other
ጥሩ ከሚባል University በ Accounting CGPA 3.6 graduate ካደረኩ 1ዓመት ሞላኝ bank ላይ apply አደርጋለሁ interview ይጠሩኛል ፈተና እፈተናለሁ ግን ምንም የለ በቃ ሁሌ ወድቀሃል ነው የሚሉኝ ባንክ ለመቀጠር የሚባለው እውነት ነው እንዴ ጉቦ መስጠት አለብኝ በጣም ነው የመረረኝ
Oct 12, 20234 engagements
ጥሩ ከሚባል University በ Accounting CGPA 3.6 graduate ካደረኩ 1ዓመት ሞላኝ bank ላይ apply አደርጋለሁ interview ይጠሩኛል ፈተና እፈተናለሁ ግን ምንም የለ በቃ ሁሌ ወድቀሃል ነው የሚሉኝ ባንክ ለመቀጠር የሚባለው እውነት ነው እንዴ ጉቦ መስጠት አለብኝ በጣም ነው የመረረኝ
Oct 12, 2023CBE mokr andand bank zblo ke 3 belay yl Ena yawedadral gn miketrew 3.8 eske 4 lalu bcha nw like zemen bank..tsehym edeza meselegn ....adadis bank mokr
Oct 13, 2023Ere endi yemibal neger yelem bro fetenawn kalefik alefik new ene 3 sew akalew endetemereku nw sira yeyazut
Oct 13, 2023"Sheger jobs" mil telegram channel ale and there are so many bank vacancy
Oct 13, 2023kfl hager kehonk yalekbetn kll kuankua mawek alebk meselegn
Oct 13, 2023