#education
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናቹ የሶሻል ተማሪ ነኝ ባሁኑ ውጤቴን አይቼ ነበረ ና አሁን በግል ኮሌጅ social engineering ለመማር የግድ የ nature ተማሪ መሆን አለብኝ ወይስ? እእ ደሞም አሪፍ የምትሉት field ጠቁሙኝ ቶሎ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
Oct 12, 20230 engagements

Oct 12, 2023